avatar
Meseret Media
@meseretmedia
12.12.2025 00:32
#ዜናመሠረት በአሰራሩ ዙርያ ሚድያችን ጥያቄ አንስቶበት የነበረው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በትናንትናው እለት 14 ከፍተኛ አመራሮቹን ከስራ አሰናበተ

"የቁልቁለት ጉዞ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን" በሚል ርዕስ ሚድያችን ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም መረጃ ለተከታታዮቹ ማቅረቡ ይታወሳል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/14

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
👍 126
41
😁 22
👏 15
🤣 3
🤔 1
135 49.5K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram