avatar
Meseret Media
@meseretmedia
11.12.2025 08:58
#YouTube ከሰሞኑ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ አስተዳደር በኢሚግሬሽን ዙርያ አዳዲስ ለውጦችን ማድረጉን ወይም ሊያደርግ ማሰቡን እያስታወቀ ይገኛል። ታድያ ይህ ለውጥ ለኢትዮጵያውያን እና ለትውልደ ኢትዮጵያውያን ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?

በዚህ ዙርያ የመሠረት ሚድያ ባልደረባ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት በአሜሪካን ሀገር የኢሚግሬሽን የህግ ባለሙያ ከሆነው ጠበቃ ሙሉአለም ጌታቸው ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አርጓል፣ ይከታተሉት።

https://youtu.be/Iowexmd_OtQ?si=G2NWB0EzdGfCWKBy
YouTube
የትራምፕ የሰሞኑ አካሄድ እና የኢትዮጵያውያን እጣ ፈንታ| ወረቀት አልባ፣ ጥገኝነት፣ TPS እና ሌሎች ይዳሰሳሉ| ከህግ ባለሙያ ሙሉአለም ጌታቸው ጋር ውይይት
ከሰሞኑ የፕሬዝደንት ትረምፕ አስተዳደር በኢሚግሬሽን ዙርያ አዳዲስ ለውጦችን ማድረጉን ወይም ሊያደርግ ማሰቡን እያስታወቀ ይገኛል። ታድያ ይህ ለውጥ ለኢትዮጵያውያን እና ለትውልደ ኢትዮጵያውያን ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? በዚህ ዙርያ የመሠረት ሚድያ ባልደረባ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት በአሜሪካን ሀገር የኢሚግሬሽን የህግ ባለሙያ ከሆነው ጠበቃ ሙሉአለም ጌታቸው ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አርጓል።
56
👍 22
😁 8
45 44.7K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram