#ዜናመሠረት የአቢሲንያ ባንክ ደንበኞች ወደ ሌሎች ባንኮች የሚልኩት ገንዘብ ከአካውንታቸው ተቀናሽ ቢሆንም ገንዘቡ ለተቀባይ እየደረሰ አለመሆኑን ተናገሩ
ባንኩ በበኩሉ ችግሩ በቴክኒክ መቆራረጥ የተከሰተ መሆኑን በመጥቀስ ችግሩን በአጭር ግዜ ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ለሚድያችን ተናግሯል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/a17
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram