Meseret Media @meseretmedia 09.12.2025 02:47 Скопировать Пожаловаться #ዜናመሠረት በደባርቅ ዩኒቨርስቲ የተከሰተው ምንድነው? "ጥያቄያችን ፖለቲካዊ አይደለም። ራበን፣ ምግብ ስጡን ነው ያልነው። ግዜ ጠብቀው ያለውን ችግር ያስረዱ ሴቶችን ጨምሮ 17 ሰው ነው አፍሰው የወሰዱት" የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/da9 የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff www.meseretmedia.org በደባርቅ ዩኒቨርስቲ የተከሰተው ምንድነው? (መሠረት ሚድያ)- የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም የምግብ አቅርቦትን አስመልክቶ ጥያቄያቸውን በሰላማዊ ሰልፍ ለማቅረብ ሙከራ አድርገው ነበር። 😭 67 🤔 55 ❤ 38 6 47K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram