Meseret Media @meseretmedia 06.12.2025 07:59 Скопировать Пожаловаться #ልዩመረጃ ቦሌ የሚገኘው 'ኬና ሆቴል' ባለቤት በቁጥጥር ስር ውለው ሰፊ ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ታወቀ፣ ዝርዝሩን ይዘናል የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/19d የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff www.meseretmedia.org ቦሌ የሚገኘው 'ኬና ሆቴል' ባለቤት በቁጥጥር ስር ውለው ሰፊ ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ታወቀ፣ ዝርዝሩን ይዘናል (መሠረት ሚድያ)- ግንቦት 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ከቦሌ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ወደ ብራስ በሚወስደው መንገድ ላይ አንድ ትልቅ እና ዘመናዊ ሆቴል ለየት እና ደመቅ ባለ መልኩ ተመርቆ ነበር። 👍 60 ❤ 31 😁 26 🤔 8 57 56.2K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram