avatar
Meseret Media
@meseretmedia
05.12.2025 22:12
#ዜናመሠረት በዛሬው እለት የሰባት አመት እስራት የተፈረደባቸው አቶ ታዬ ደንደዓ ባልተለመደ አሰራር ዛሬውኑ እቃቸው ተይዞ ወደ አባ ሳሙኤል እስር ቤት ተወሰዱ

"የአቶ ታዬ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እያሉም የወጣቶች እና ህፃናት ማቆያ ውስጥ እንዲቀመጡ ተደርገው ነበር፣ ይህ ለበቀል የሚመስል ድርጊት በጣም ይረብሻቸው ነበር"- የመሠረት ሚድያ ምንጮች

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/80e

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 202
53
🤔 21
😱 20
👍 2
🤣 2
🕊 1
14 53.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram