#ዜናመሠረት ወልዲያ ከተማ ውስጥ ከቤተክርስቲያኖች ውስጥ ተይዘው የተወሰዱ የዓብነት ተማሪዎች ተለቀቁ
የከተማው ሚሊሻዎች ተማሪዎቹን ለመልቀቅ በነፍስ ወከፍ 7 ሺህ ብር ጉቦ ሲጠይቁ የነበረ ቢሆንም ሚድያችን ሰኞ ዕለት መረጃውን ማውጣቱን ተከትሎ የመንግስት ሀላፊዎች ጣልቃ በመግባት ካለ ክፍያ እንዲለቀቁ ማድረጋቸው ታውቋል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/2aa
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram