#ዜናመሠረት አንዳንድ የባንክ ተጠቃሚዎች ካለፍቃዳቸው ከአካውንታቸው ላይ በማያውቋቸው ሰዎች ገንዘብ እየተዘረፉ መሆኑን ተናገሩ
"ባንኮቹ ብዙም ሊረዱኝ አልቻሉም፣ ፖሊስ አይመለከተንም አለኝ። የተጠርጣሪውን የባንክ አካውንት ለማዘጋት ፍርድ ቤት ብሄድ ደግሞ በአዲሱ አሰራር መሰረት የገንዘቡን መጠን 9% መክፈል አለብኝ፣ በዛ ላይ ፍርድ ቤት መመላለሱ። ስለዚህ ተዘርፌም አርፌ ተቀመጥኩ"- የድርጊቱ ተጠቂ
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/b5d
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram