avatar
Meseret Media
@meseretmedia
02.12.2025 00:32
#ዜናመሠረት ወልዲያ ከተማ ውስጥ የሚገኙ በርካታ የዓብነት ተማሪዎች ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ታፍሰው መወሰዳቸው ታወቀ 

- "ቤተ ክርስቲያኒቱ ተማሪዎቹ እንዲለቀቁ በደብዳቤ ብትጠይቅም እስካሁን ምላሽ አልተገኝም። አፍነው የወሰዱት የሚሊሻ አባላት በወሰዱት በእያንዳንዱ ተማሪ 7 ሺህ ብር እየጠየቁ ይገኛሉ"

- ከተያዙት ተማሪዎች መካከል አንደኛው ባሳለፍነው አርብ ለማምለጥ ሲሞክር ከሚሊሻ በተተኮሰበት ጥይት ተመትቶ ከፒያሳ ወደ ቲንፋዝ በሚወስደው መንገድ ላይ ህይወቱ ማለፉ ታውቋል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/2b4

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 374
54
🤔 23
🙏 7
🕊 5
👏 3
👍 1
😁 1
52 46.3K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram