avatar
Meseret Media
@meseretmedia
02.12.2025 00:05
#አስተያየት ብዙዎችን እያጉላላ የሚገኘው የኢሚግሬሽን ዌብሳይት ችግሩ ምን እንደሆነ አንድ ጉዳዩን የሚያውቁ ባለሙያ ጥልቅ ማብራርያ ለሚድያችን ሰጥተዋል፣ ይከታተሉት

"አዲሱ የኢሚግሬሽን ዌብሳይት የተወሳሰበና ከደንበኞች ፍላጎትና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ ከመስራትና አገልግሎት ከመስጠት ይልቅ ትኩረቱ የሳይበር ደህንነት (cybersecurity) ላይ ያተኮረ በመሆኑ ምክንያት የአንድ የደንበኛ ፎርም ለመሙላት ቀለል መደረግ ሲገባው አላስፈላጊ  የሆነ ቁም ስቅል ውስት በመክተት ላይ ይገኛል፡፡"

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/c94

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
👍 49
45
😱 10
🤔 6
😭 5
🎉 1
54 44.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram