ለ25 ዓመታት የተገነባ ራዕይ: ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያና ብሄራዊ ፋይዳው
በዶ/ር ጋሻው ዘርጋው አብዛ
"የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እና የባንክ ኦፍ አሜሪካ የአጋርነት ስምምነት ለታላቁ ሩጫ ከሚኖረው “Reverse Image Effect” ባሻገርም ለመላው የኢትዮጵያ ስፖርት ዘርፍ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። በባለሙያ የሚመራ፣ ለገበያ የሚያበቃ አወቃቀር ለፈጠረ አገራዊ ተቋም አለም አቀፍ ድርጅቶች አብረው ለመስራት እንደሚመጡ ማሳያ ጭምር ነው። በሀገራችን ያሉ የእግርኳስ፣ ብስክሌት፣ ቦክስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ቮሊቦልና ሁሉም ስፖርቶች በምን መንገድ ራሳቸውን ለገበያ ማቅረብ እንዳለባቸው የሚያሳይ የማንቂያ ደውል ጭምር ነው።"
ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን አስተያየት ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/25-c96
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram