#ዜናመሠረት ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ዛሬ በዋስ የተለቀቁ የፖለቲካ እስረኞች በር ላይ በድጋሜ በፖሊስ ተይዘው ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸው ታወቀ
የቀድሞው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ አብዱረሕማን አሕመዲን፣ አቶ ግዛቸው ታምር እና አቶ መኮንን ደሳለኝ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ የፀረ-ሽብር ወንጀል ምድብ ችሎት እያንዳንዳችው በሁለት መቶ ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ትናንት ሕዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ብይን ሰጥቶ ነበር።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/91a
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram