avatar
Meseret Media
@meseretmedia
28.11.2025 02:26
#ልዩመረጃ በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚኖሩበት ቤት 'መሬት ባንክ ገብቷል' እየተባሉ የቤት ሽያጭ፣ እድሳት እና ስም ማዞር መከልከላቸው ተሰማ

ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች መሬት ባንክ መግባታቸው የታወቀ ሲሆን ጉዳዩ ያጋጠማቸው ነዋሪዎች ህዝቡ በየክፍለ ከተማው እየሄደ ቼክ እንዲያስደርግ መክረዋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/be1

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 144
🤔 48
41
👍 5
😁 2
🕊 2
😱 1
195 45.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram