Meseret Media @meseretmedia 28.11.2025 01:54 Скопировать Пожаловаться #ዜናመሠረት በአርሲ ዞን ውስጥ በአጨዳ ላይ የነበሩ ከ15 በላይ ገበሬዎች በታጣቂዎች ታፍነው ተወሰዱ የአሁኑ እገታ የተፈፀመው በዞኑ በሚገኘው ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ፣ መጭቱ ለማን ቀበሌ ልዩ ስሙ በቀቅሳ የሚባል ቦታ መሆኑ ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/15-ffd የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff www.meseretmedia.org በአርሲ ዞን ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ በአጨዳ ላይ የነበሩ ከ15 በላይ ገበሬዎች ታፍነው ተወሰዱ (መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ የበርካታ ንፁሀን ዜጎችን ሞት ያስተናገደው የአርሲ ዞን አሁን ደግሞ የበርካታ ሰዎች መታገቻ መሆኑም ምንጮቻችን እየጠቆሙ ይገኛሉ። 😭 120 ❤ 18 🤣 3 😱 1 10 39.4K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram