avatar
Meseret Media
@meseretmedia
27.11.2025 23:11
#ዜናመሠረት ሚድያችን በቅርቡ በምርመራ ዘገባው በዳሰሰው የኦንላይን ቤቲንግ ዙርያ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ "ከእዚህ በኋላ በከተማው የቤቲንግ ወይም የስፖርት ውርርድ ቤት አይኖርም" ብሎ ያስታወቀው ልክ የዓመት ገደማ ነበር

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/2b7

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
43
👍 25
🤣 7
27 37.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram