avatar
Meseret Media
@meseretmedia
26.11.2025 19:20
#ዜናመሠረት መደበኛ እና አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ተከፍቶ የነበረው አዲስ ድረ-ገፅ ከናካቴው መስራት ማቆሙ ታወቀ

ኢሚግሬሽን ይህ ለምን እንደሆነ እና ድረ-ገፁ መቼ እንደሚጀምር እስካሁን ያለው ነገር የሌለ ሲሆን በርካታ ለስራ እና ለትምህርት ጉዞ የነበረባቸው ዜጎች መስተጓጎላቸውን ለሚድያችን ተናግረዋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/9f1

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
መደበኛ እና አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ተከፍቶ የነበረው አዲስ ድረ-ገፅ ከናካቴው መስራት ማቆሙ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ብዙዎችን ሲያጉላላ፣ ለአላስፈላጊ የጉቦ ክፍያ ሲዳርግ እና ሲያማርር የነበረውን ድረ-ገፅ (website) ከናካቴው ዘግቶ ሌላ አዲስ ዌብሳይት ስራ ላይ ያዋለው የዛሬ ስድስት ወር ገደማ ነበር።
58
😁 28
🤔 17
😱 1
82 40.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram