avatar
Meseret Media
@meseretmedia
26.11.2025 05:04
#ዜናመሠረት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ የማርበርግ ቫይረስ ተጠርጣሪዎች የምርመራ ውጤታቸው ከቫይረሱ ነፃ መሆኑ ተረጋገጠ

- ቀን ላይ ህዝብ የሚያክሙ ሬዚደንት ሀኪሞች ማታ የቫይረሱ ተጠርጣሪዎችን እንዲያክሙ መደረጉ በሚድያችን መነገሩን ተከትሎ አሰራሩ እንዲቆም መደረጉን ሀኪሞች ተናግረዋል

- በርካታ ሰው በቫይረሱ እንደተያዘ እና ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ስለመኖራቸው በዘገብንበት የምስራቅ አርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ አካባቢ ኔትወርክ እና መንገድ መዘጋቱ ታውቋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://news.meseretmedia.org/marburg-update

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
👏 125
62
🤔 33
🙏 23
😁 8
👍 1
51 41K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram