avatar
EthioTube
@ethiotube
16.04.2026 01:23
“የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ ለማዳመጥ ጓጉቻለሁ” ጃዋር መሐመድ

ታዋቂው ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ ዐዲሱን የቴዲ አፍሮ አልበም ለማዳመጥ ጓጉቻለሁ ሲል ተናግሯል። አልበሙን በተመለከተ ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ በመንግሥት መታገዱ አርቲስቱ “ሚሊዮን ብሮችን አውጥቶ ሊያገኝ የማይችለውን ማስታወቂያ ነው የሰሩለት” ሲል ጃዋር ተናግሯል።

“በጦርነት የተወጠረ፤ ኢኮኖሚው የዳሸቀ” በማለት የገለጸው መንግሥት ለሙዚቃ ትኩረት መስጠቱን ፖለቲከኛው ተችቷል።

በዚህ ምክንያት የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ ለማዳመጥ እንደጓጓ ተናግሯል። “አሁን የቴዲን ዘፈን የሚወዱትም የማይወዱትም ያዳምጡታል ይሄን ዘፈን እኔ እራሱ ለማዳመጥ ጓጉቻለሁ። ቋንቋውን የማይችለው አስተርጉሞ ነው የሚያዳምጠው” ብሏል።

#Ethiopia #Etorika #TeddyAfro #JawarMohammed #EthiopianMusic #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
1 3 1.9K

Обсуждение 1

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EthioTube

8.5K
ኢትዪትዩብ፦ ኢትዮጵያዊ። ነፃ። ገለልተኛ።

Follow us on other our social media networks:

Facebook*.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram*.com/EthioTube
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram