avatar
EthioTube
@ethiotube
30.03.2026 19:29
በሰሜን ወሎ ዞን አካባቢ በትጥቅ ትግሉ ውስጥ ተሳታፊ የነበረው ፍቅሩ ሙልዬ ለመንግሥት እጅ መስጠቱ ተገለፀ

በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላ እና አካባቢው በትጥቅ ትግል ሲንቀሳስ የነበረው ፍቅሩ ሙልዬ የተባለው ግለሰብ የሰላም አማራጭን መቀበሉን የክልሉ ፖሊስ አስታውቋል

ላለፉት ዓመታት በሰሜን ወሎ በላሊበላ እና በአካባቢው በጫካ ሲንቀሳቀስ የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ በታጣቂዎች አደረጃጀት እስከ ኮር አዛዥ የደረሰ ኀላፊነት ነበረው ተብሏል።

በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በመንግሥት እና በታጣቂ ኃይሎች መካከል ተደጋጋሚ ውይይቶች ሲደረጉ መቆየቱ ተመላክቷል።

#Ethiopia #Amhara #Fano #FekruMuluye #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
1 1 2.1K

Обсуждение 1

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EthioTube

8.5K
ኢትዪትዩብ፦ ኢትዮጵያዊ። ነፃ። ገለልተኛ።

Follow us on other our social media networks:

Facebook*.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram*.com/EthioTube
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram