avatar
EthioTube
@ethiotube
15.03.2026 01:15
ጠቅላይ ሚንስትሩ በጋሞ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት ዐረብ ኢመሬትስ ከተመለሱ በኋላ በደቡብ ወደ ጋሞ ዞን በመሔድ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ዜጎችን ጎብኝተዋል።

ዐቢይ በተከሠተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸው ላለፈ ዜጎች ኀዘናቸውን ገልፀው፤ መንግሥት ለተጎጂ ወገኖቻችን አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረጉን እንደሚቀጥል አሳውቀዋል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለውን የተፈጥሮ አደጋ በዘላቂነት ለመፍታት እንዲቻል ተገቢው ጥናትና ሥራ መከናወን አለበት ሲሉ አሳስበዋል።

#Ethiopia #AbiyAhmed #PMAbiy #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
3 1.4K

Обсуждение 3

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EthioTube

8.5K
ኢትዪትዩብ፦ ኢትዮጵያዊ። ነፃ። ገለልተኛ።

Follow us on other our social media networks:

Facebook*.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram*.com/EthioTube
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram