avatar
EthioTube
@ethiotube
08.03.2026 20:05
ኢዜማ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን አሰናበተ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ዛሬ የካቲት 29/2018 ዓ.ም. ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የፓርቲው መሪ የነበሩትን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን አሰናበተ።

በሳቸው ምትክ አቶ ኢዮብ መሳፍንት መሪ አድርጎ መርጧል። በአድዋ ሙዚየም በተካሔደው ስብሰባ ፓርቲው፤ በተመሳሳይ የአገልግሎት ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን ምክትል መሪ አርክቴክ ዮሐንስ መኮንን ደግሞ በአቶ ንጋቱ ወልዴን መተከታቱን ገልጿል።

#Ethiopia #BerhanuNega #EthZema #EthiopianPolitics #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
2 1.8K

Обсуждение 2

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EthioTube

8.5K
ኢትዪትዩብ፦ ኢትዮጵያዊ። ነፃ። ገለልተኛ።

Follow us on other our social media networks:

Facebook*.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram*.com/EthioTube
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram