avatar
EthioTube
@ethiotube
04.01.2026 10:23
የአለም ዜና፡-

አሜሪካ ቬኒዝዌላ ላይ ጥቃት ፈፅማ፣ መሪዎን ኒኮላስ ማዱሮንም አፍና መውሰዷ ይፋ ከሆነ በኋላ ድምፃቸውን ካሰሙ የአለም መንግስታት መሪዎች መካከል ሀገራቸው ከሩሲያ ጋር ጦርነት ላይ የምትገኘው የኩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የሚከተለውን ተናግረዋል፦

“ይህን በአምባገነኖች ላይ ማድረግ ከቻለች፣ እንግዲህ አሜሪካ በመቀጠል ምን ማድረግ እንዳለባት ታውቃለች።”

#Venezuela #UnitedStates #Zelensky #DonaldTrump #Ukrain #Russia
1 1.7K

Обсуждение 1

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EthioTube

8.5K
ኢትዪትዩብ፦ ኢትዮጵያዊ። ነፃ። ገለልተኛ።

Follow us on other our social media networks:

Facebook*.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram*.com/EthioTube
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram