avatar
EthioTube
@ethiotube
02.01.2026 21:50
የቀድሞዋ የፍርድ ቤት ዳኛ፣ የቅንጅት ፓርቲ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ መንበር የነበሩት፣ የአንድነት ፓርቲ ሊቀ መንበር በመሆን ያገለገሉት፣ እስከ ቅርብ ጊዜ ደግሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት፣ እንዲሁም በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የስልጣን ዘመን ሁለት ጊዜ ለእስር የተዳረጉት ብርቱካን ሚደቅሳ "መመለስ" የተሰኘ አዲስ መጽሀፍ መፃፋቸውን ይፋ አደረጉ።

#BirtukanMideksa #MemelesBook #Ethiopia
2 3 1.9K

Обсуждение 2

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EthioTube

8.5K
ኢትዪትዩብ፦ ኢትዮጵያዊ። ነፃ። ገለልተኛ።

Follow us on other our social media networks:

Facebook*.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram*.com/EthioTube
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram