avatar
EthioTube
@ethiotube
14.12.2025 02:34
🚨 DHS የኢትዮጵያን Temporary Protected Status (TPS) አቋርጧል! 🚨
ዋሽንግተን ዲሲ – የሀገር ውስጥ ደህንነት (DHS) ሚንስትር ክሪስቲ ኖም ለኢትዮጵያ ተሰጥቶ የነበረውን Temporary Protected Status (TPS) ሥያሜ እንዲቋረጥ መወሰናቸውን ትናንት (12/12/2025) አስታውቀዋል።

🗣️ ቁልፍ መረጃዎች:

- ምክንያት: DHS በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ለዜጎች የግል ደህንነት ከባድ ስጋት የማይፈጥር በመሆኑ፣ TPS ለመስጠት የሚያስፈልጉትን ሕጋዊ መስፈርቶች አያሟላም ብሏል።

- የጊዜ ገደብ: በዩናይትድ ስቴትስ ለመቆየት ሌላ ህጋዊ መሠረት የሌላቸው ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በገዛ ፈቃዳቸው አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ 60 ቀናት ተሰጥቷቸዋል።

- ማበረታቻዎች: DHS በገዛ ፈቃድ የሚመለሱ ዜጎች (CBP Home Mobile App) ን ተጠቅመው እንዲወጡ ያበረታታል። ይህም ነጻ የአውሮፕላን ትኬት፣ $1,000 የገንዘብ ጉርሻ እና ወደፊት ህጋዊ የኢሚግሬሽን እድሎችን ያካትታል።

- የመጨረሻው ቀን: ከየካቲት 13፣ 2026 በኋላ ያለ ደረጃ የሚገኝ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በDHS ሊያዝ እና ሊባረር ይችላል።

⚠️ ማስጠንቀቂያ: DHS በግዳጅ የማስወጣት እርምጃ የወሰደባቸው ሰዎች ወደፊት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይመለሱ ሊታገዱ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፣ የኢሚግሬሽን ጠበቃ ያማክሩ።

#Ethiopia #TPS #Immigration #DHS #USCIS #ዜና #USA #US #UnitedStates #AmharicNews #EthiopianNews #EthioTube #AFria
3 1.7K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EthioTube

8.5K
ኢትዪትዩብ፦ ኢትዮጵያዊ። ነፃ። ገለልተኛ።

Follow us on other our social media networks:

Facebook*.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram*.com/EthioTube
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram