Ethiopia Check @ethiopiacheck 06.03.2026 17:54 Скопировать Пожаловаться #FactCheck ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከህወሓት አመራሮች ጋር ከሰሞኑ ያደረጉትን ውይይት ያሳያል በሚል እየተጋራ ያለው ቪዲዮ የቆየ ነው ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/%e1%8c%a0%e1%89%85%e1%88%8b%e1%8b%ad-%e1%88%9a%e1%8a%92%e1%88%b5%e1%89%b5%e1%88%ad-%e1%8a%a0%e1%89%a5%e1%8b%ad-%e1%8a%a0%e1%88%85%e1%88%98%e1%8b%b5-tplf/ ኢትዮጵያ ቼክ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከህወሓት አመራሮች ጋር ከሰሞኑ ያደረጉትን ውይይት ያሳያል በሚል እየተጋራ ያለው ቪዲዮ የቆየ ነው - ኢትዮጵያ ቼክ /ኢትዮጵያ ቼክ/- በርካታ የፌስቡክ እና የኤክስ (የቀድሞ ትዊተር) አካውንቶች ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከሰሞኑ ከህወሓት አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ በሚል በስክሪን ቅጂዉ ላይ የሚታየዉን ቪዲዮ እያጋሩ ይገኛሉ። በዚህ ቪዲዮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር)፣ የቀድሞ እና የአሁን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዘዳንቶች አቶ ጌታቸዉ ረዳ እና ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እንዲሁም ሌሎች የፌደራል መንግስት እና የህወሓት አመራሮች ሰላምታ ሲለዋወጡ እና ሲወያዩ ይታያሉ። 🙏 8 😁 6 👍 5 ❤ 1 1 5 10.8K
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram