Ethiopia Check @ethiopiacheck 23.12.2025 21:36 Скопировать Пожаловаться #Monitoring በጋምቤላ ክልል የሚገኙ ስደተኞች ላይ ያነጣጠሩ ሀሰተኛ መረጃዎች ጉዳይ እንዳሳሳበዉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) አስታወቀ ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/2wuucn9c ኢትዮጵያ ቼክ በጋምቤላ ክልል የሚገኙ ስደተኞች ላይ ያነጣጠሩ ሀሰተኛ መረጃዎች ጉዳይ እንዳሳሳበዉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) አስታወቀ - ኢትዮጵያ ቼክ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) በጋምቤላ ክልል ተጠልለዉ የሚገኙ ስደተኞች ላይ በማነጣጠር በማህበራዊ ትስስር ገጾች እየተሰራጩ የሚገኙ ሀሰተኛ መረጃዎች እንዳሳሳበዉ ገለጸ። ጉዳዩ በአፋጣኝ መፍትሄ ካልተበጀለት በአካባቢዉ ዉጥረትን ሊያባብስ እንደሚችልም ድርጅቱ ዛሬ ታህሳስ 14፤ 2018 ባወጣዉ መግለጫ አሳስቧል። ❤ 3 👍 1 14 4 15.1K
Обсуждение 14
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram