Ethiopia Check @ethiopiacheck 28.11.2025 22:52 Скопировать Пожаловаться #FactCheck ሰሞኑን በአማራ ክልል ዋድላ ወረዳ የተገለበጠ የመከላከያ ሠራዊት ተሽከርካሪን ያሳያል በሚል እየተጋራ ያለው ምስል የቆየ ነው ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/fake-image ኢትዮጵያ ቼክ ሰሞኑን በአማራ ክልል ዋድላ ወረዳ የተገለበጠ የመከላከያ ሠራዊት ተሽከርካሪን ያሳያል በሚል እየተጋራ ያለው ምስል የቆየ ነው - ኢትዮጵያ ቼክ ይህ በስክሪን ቅጂዉ (screenshot) ላይ የሚታይ የጦር ተሽከርካሪ ሰሞኑን በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ የተገለበጠ የመከላከያ ሠራዊት ተሽከርካሪ እንደሆነ የሚጠቁሙ መረጃዎች እየተጋሩ ይገኛሉ። 👍 12 ❤ 3 😁 3 25 5 14K
Обсуждение 25
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram