#FactCheck አንድ የመከላከያ ሰራዊት አባል ከሰሞኑ አሰቃቂ ድርጊት ሲፈፅም ከታየ ግለሰብ ጋር ተቀምጠው የሚያሳየው ምስል ትክክለኛ ያልሆነ እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የተፈበረከ ነው
ሀሰተኛ ምስሉ “እውነት እያደረች ትጠራለች ተደብቃ አትቀርም! የጨካኙ የብልፅግና ድራማ በማስረጃ ተጋልጧል” የሚል ጽሁፍ ይዟል። ይህም በድርጊቱ የመንግስት እጅ እንዳለበት ህዝብን ለማሳመን የተደረገ ሙከራ እንደሆነ አንዳንዶች ሲገልፁ ተስተውለዋል፣ ይሁንና ምስሉ ሀሰተኛ መሆኑ ሲንት አይዲ ዲቴክተር (SynthID Detector) በመጠቀም አረጋግጠናል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/fake-ai-image
Обсуждение 4
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram