Ethiopia Check @ethiopiacheck 30.10.2025 00:27 Скопировать Пожаловаться #FactCheck የሩስያው ፕሬዝደንት በኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ዙርያ ሰጡት የተባለው አስተያየት ምን ያህል እውነትነት አለው? /ኢትዮጵያ ቼክ/ - አንዳንድ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች የሩድያው ፕሬዝደንት ቭላዲሚር ፑቲን በኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ዙርያ ከሰሞኑ አስተያየት ሰጥተዋል በማለት አንዳንድ መረጃዎችን እያስተላለፉ ይገኛሉ። ሙሉ መረጃውን ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/a-quote-attributed-to-president-putin-about-ethiopias-quest-for-access-to-the-sea-is-false-%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab/ 🙏 7 ❤ 4 😁 4 🔥 1 4 2 14.9K
Обсуждение 4
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram