avatar
Ethiopia Check
@ethiopiacheck
17.10.2025 21:44
#FactCheck የግብፅ አምባሳደር በኤርትራ አድርገው መቐለ እንደገቡ በስፋት እየተጋራ የሚገኘው ምስል ላይ የሚታዩት ግለሰብ ህንዳዊ የህክምና ባለሙያ ናቸው

ህንዳዊው የህክምና ባለሙያ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት እጃቸው እና እግራቸው ላይ ጉዳት የደረሰባቸው ተዋጊዎች ህክምና በሚያገኙበት ጉዳይ ዙርያ በመቐለ ውይይት ተደርጓል፣ ምስሉ ላይ የሚታዩትም የኦርቶፔዲክ ህክምና ባለሙያ ናቸው።

ሙሉ የተጣራ መረጃውን ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/old-video-does-not-show-egyptian-ambassador-meeting-with-tigray-region-interim-administration-president-%e1%8a%a4%e1%88%ad%e1%89%b5%e1%88%ab/
ኢትዮጵያ ቼክ
የግብፅ አምባሳደር በኤርትራ አድርገው መቐለ እንደገቡ በስፋት እየተጋራ የሚገኘው ምስል ላይ የሚታዩት ግለሰብ ህንዳዊ የህክምና ባለሙያ ናቸው - ኢትዮጵያ ቼክ
አንዳንድ የፌስቡክ እና ኤክስ (X) ተጠቃሚዎች “የግብፅ አምባሳደር በኤርትራ አድርጎ መቀሌ ገባ” በሚል ስክሪን ቅጂው የሚታየውን ምስል እንዲሁም ቪዲዮ እያጋሩ ይገኛሉ። ይህን መረጃ እና ቪዲዮ ካጋሩ የፈስቡክ ገጾች መካከል ‘Triangle of Afar’ የሚል ስም እና ከ265 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት ገጽ ይገኝበታል።
😁 13
12
👍 1
🥰 1
4 9 14.8K

Обсуждение 4

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopia Check

24.9K
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።
Открыть в Telegram