Ethiopia Check @ethiopiacheck 08.10.2025 00:03 Скопировать Пожаловаться #FactCheck ይህ ምስል ሰሞኑን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህርዳር 'የተጓጓዙ' የመከላከያ አባላትን አያሳይም ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/an-old-photo-does-not-show-the-ethiopian-army-recently-boarding-ethiopian-airlines-plane-%e1%89%a3%e1%88%85%e1%88%ad%e1%8b%b3%e1%88%ad/ ኢትዮጵያ ቼክ ይህ ምስል ሰሞኑን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህርዳር 'የተጓጓዙ' የመከላከያ አባላትን አያሳይም - ኢትዮጵያ ቼክ ‘ትግራይ ኩሕሎ’ የሚል ስም እና ከ75 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት የፌስቡክ ገጽ “የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ መስከረም 26/2018 ቀን ሙሉ ወታደሮችን ወደ ባህርዳር ከተማ እያጓጓዘ ነው” የሚል መረጃ በትናንትናው ዕለት አጋርቷል። ገጹ ይህን መረጃ ከምስል ጋር ያጋራ ሲሆን በምስሉም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ይታያሉ። ❤ 8 👍 4 🙏 3 1 2 12.9K
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram