#FactCheck የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ህይወታቸው አልፏል በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ ነው
/ኢትዮጵያ ቼክ/- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ህይወታቸው አልፏል በሚል በሀገራችን እና በውጪ ማህበራዊ ሚድያ እና በሚድያዎች እየተሰራጩ ያለ መረጃዎች እንዳሉ ተመልክተናል።
መረጃው በአንዳንድ የአሜሪካ ሚድያዎች ጭምር ሽፋን ያገኘ ሲሆን ጥቂት የማይባሉ የሀገሪቱ ፖለቲከኞችም ትኩረት ሰጥተውት እየተነጋገሩበት ይገኛሉ።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://ethiopiacheck.org/false-social-media-reports-claim-that-president-trump-has-died-%e1%8a%a0%e1%88%9c%e1%88%aa%e1%8a%ab/
Обсуждение 4
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram