Ethiopia Check @ethiopiacheck 23.08.2025 16:16 Скопировать Пожаловаться #FactCheck እነዚህ የሳተላይት ምስሎች የኤርትራ ጦር ሰሞኑን የኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ እየቆፈረ ያለን አዲስ ምሽግ ያሳያሉ? በርከት ያሉ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች የኤርትራ ጦር ሰሞኑን የኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ እየቆፈረ ያለውን አዲስ ምሽግ ያሳያሉ ያሏቸውን የሳተላይት ምስሎች እያጋሩ ይገኛሉ። የፌስቡክ ተጠቃሚዎቹ ምሽጎቹ ቡሬ አከባቢ የተቆፈሩ መሆናቸውን የጠቀሱ ሲሆን አንዳንዶቹ በሰበር ዜና መልኩ ምስሎቹን ማጋራታቸዉን ተመልክተናል። ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/these-satellite-images-does-not-show-fortress-recently-dug-by-the-eritrean-military-near-ethiopian-border-%e1%8a%a4%e1%88%ad%e1%89%b5%e1%88%ab/ ኢትዮጵያ ቼክ እነዚህ የሳተላይት ምስሎች የኤርትራ ጦር ሰሞኑን የኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ እየቆፈረ ያለን አዲስ ምሽግ ያሳያሉ? - ኢትዮጵያ ቼክ በርከት ያሉ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች የኤርትራ ጦር ሰሞኑን የኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ እየቆፈረ ያለውን አዲስ ምሽግ ያሳያሉ ያሏቸውን የሳተላይት ምስሎች እያጋሩ ይገኛሉ። የፌስቡክ ተጠቃሚዎቹ ምሽጎቹ ቡሬ አከባቢ የተቆፈሩ መሆናቸውን የጠቀሱ ሲሆን አንዳንዶቹ በሰበር ዜና መልኩ ምስሎቹን ማጋራታቸዉን ተመልክተናል። ❤ 8 🙏 5 7 1 11.9K
Обсуждение 7
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram