avatar
Ethiopia Check
@ethiopiacheck
02.08.2025 05:31
#FactCheck የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ስለ ኢትዮጵያ የባህር በር ጉዳይ ተናገሩት የተባለው ሀሰተኛ መረጃ

ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ ሐምሌ 23 እና 24፣ 2017 ዓ.ም ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኬንያ የነበሩ ሲሆን በጉብኝታቸው ማገባደጃ ላይ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ የባህር በርን የተመለከተ አጭር ንግግር አድርገው ነበር። በዚህ ዙርያ አንድ የተሳሳተ መረጃ በሀገር ውስጥ የማህበራዊ ሚድያ ገፆች እና አካውንቶች ሲሰራጭ ተመልክተናል። ዝርዝሩን ያንብቡ:

https://ethiopiacheck.org/a-false-quote-attributed-to-ugandas-president-museveni-about-ethiopias-pursuit-of-sea-access-%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab/
ኢትዮጵያ ቼክ
የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ስለ ኢትዮጵያ ባህር በር ጉዳይ ተናገሩት የተባለው ሀሰተኛ መረጃ - ኢትዮጵያ ቼክ
ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ ሐምሌ 23 እና 24፣ 2017 ዓ.ም ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኬንያ የነበሩ ሲሆን በጉብኝታቸው ማገባደጃ ላይ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ የባህር በርን የተመለከተ አጭር ንግግር አድርገው ነበር። ይሁን እንጂ ፕሬዝዳንቱ ስለ ኢትዮጵያ ባህር በር ጉዳይ የተናገሩት በሚል ሀሰተኛ እና አሳሳች መረጃ በስፋት እየተሰራጨ መሆኑን ተመልክተናል።
10
4 1 16.3K

Обсуждение 4

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopia Check

24.9K
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።
Открыть в Telegram