avatar
Ethiopia Check
@ethiopiacheck
21.10.2024 20:49
#MondayMessage ቆየት ያሉ ይዘቶችን ለመፈለግ የሚረዳ መገልገያ

በቅርብ የተከሰተ እውነታን ለመደበቅ ቆየት ያሉ ይዘቶችን ማጣቀሻ ማድረግ አሁን አሁን እየተለመደ የመጣ ሀሠተኛ መረጃን የማሰራጫ ስልት መሆኑን ብዙዎቻችን ታዝበናል።

ለምሳሌ በቅርቡ የተነሳን ፎቶ ወይም ቪዲዮ ለማስተባበል ያሰበ ሰው ከዓመታት በፊት በእከሌ ገጽ ተጋርቶ ነበር በማል ብቅ ሊል  ይችላል።

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/mondaymessage%e1%89%86%e1%8b%a8%e1%89%b5/
ኢትዮጵያ ቼክ
ቆየት ያሉ ይዘቶችን ለመፈለግ የሚረዳ መገልገያ - ኢትዮጵያ ቼክ
በቅርብ የተከሰተ እውነታን ለመደበቅ ቆየት ያሉ ይዘቶችን ማጣቀሻ ማድረግ አሁን አሁን እየተለመደ የመጣ ሀሠተኛ መረጃን የማሰራጫ ስልት መሆኑን ብዙዎቻችን ታዝበናል። ለምሳሌ በቅርቡ የተነሳን ፎቶ ወይም ቪዲዮ ለማስተባበል ያሰበ ሰው ከዓመታት በፊት በእከሌ ገጽ ተጋርቶ ነበር በማል ብቅ ሊል ይችላል። እንዲህ ያሉ ሰዎች ወደቆየው ይዘት የሚያደርስ ማስፈንጠሪያ (link) ከማያያዝ ይልቅ የስክሪን ቅጅ (screenshot) ብቻ ይለጥፋሉ። ይህም ግርታን ይፈጥራል።
👍 1
1 8.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopia Check

24.9K
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።
Открыть в Telegram