Ethiopia Check @ethiopiacheck 18.10.2024 21:16 Скопировать Пожаловаться https://ethiopiacheck.org/home/fridayroundup%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%88%ad%e1%89%a5/ ኢትዮጵያ ቼክ የኢትዮጵያ ቼክ የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳ - ኢትዮጵያ ቼክ ፍሪደም ሀውስ የተባለው አለም አቀፍ የመብቶች ተሟጋች ድርጅት ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት ኢትዮጵያን የኢንተርኔት ነፃነት ከሌለባቸው አስራ ሰባት የአፍሪካ አገራት ጋር መድቧታል፡፡ ‘’ፍሪደም ኦን ኔት 2024’’ የተሰኘው ይህ ሪፖርት ኢትዮጵያን ከመቶ ሀያ ሰባት ነጥብ በመስጠት ምንም ነፃነት የሌለባቸው ከሚሉት ምድብ ቀላቅሏታል። ተደጋጋሚ የኢንተርኔት ገደብ ለዝቅተኛ ነጥቡ በዋና ምክንያትነት ቀርቧል። ❤ 2 👍 1 2 1 8.6K
Обсуждение 2
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram