#ImageCheck “የሶማሊያ መንግስት ለአልሸባብ አንድ ሄሊኮፕተር ሙሉ መሳርያ ሰጠ” ከሚል መረጃ ጋር ተያይዞ የተጋራው ምስል አሳሳች ነው
የሶማልያ መንግስት በአገሪቱ ለሚንቀሳቀሰው አልሸባብ ታጣቂ ቡድን የጦር መሳሪያ ሰጠ የሚል መረጃ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ተጋርቷል።
ለምሳሌም ይህ ከ11 ሺ በላይ ተከታዮች ያሉት እና ‘Habtish Gurmu’ የሚል ስያሜ የሚጠቀም የኤክስ (ትዊተር) አካውንት ጉዳዩን ከአንድ የጦር ሄሊኮፕተር ምስል ጋር በማያያዝ አቅርቧል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://ethiopiacheck.org/home/somaliaalshabab%e1%88%88%e1%8a%a0%e1%88%8d%e1%88%b8%e1%89%a3%e1%89%a5/
Обсуждение 2
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram