#MondayMessage ተመሳስለው የሚከፈቱ የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶችን ለመለየት እንዲችሉ እነዚህን ነጥቦች ያስተውሉ
ማህበራዊ ሚዲያን ሀሰተኛ መረጃ ለማሰራጨት፣ የማጭበርበር ድርጊት ለመፈጽም፣ በተደራጀ ሁኔታ ተጽኖ ለመፍጠር እንዲሁም ፕሮፓጋንዳ ለመንዛት የሚጠቀሙ በርካታ አካላት ስለመኖራቸው ብዙዎቻችን እናውቃለን።
ለዚህ አሉታዊ ድርጊታቸው ተመሳስለው የሚከፈቱ ሀሰተኛ አካውንቶችን መጠቀም ተመራጭ ዘዴያቸው መሆኑን የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት ሰጭዎች የሚያወጧቸው ሪፖርቶች ይመሰክራሉ።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://ethiopiacheck.org/home/how-to-check-profile-accounts-%e1%88%9b%e1%88%85%e1%89%a0%e1%88%ab%e1%8b%8a-%e1%88%9a%e1%8b%b2%e1%8b%ab/
Обсуждение 2
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram