avatar
Ethiopia Check
@ethiopiacheck
28.09.2024 18:01
#Monitoring ከአሳሳች የፕሮፋይል ምስሎች እስከ ሀሰተኛ መረጃ ስርጭት: በሰው ሰራሽ አስተዉሎት (AI) የተፈበረኩ ምስሎች የፈጠሩት ስጋት

በሰው ሰራሽ አስተዉሎት (AI) የሚፈበረኩ እና ከትክክለኛ የሰው ምስል ለመለየት አዳጋች የሆኑ ምስሎች ብዛት እና ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል።

እነዚህ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ ሰው መሰል ፊቶች ሀሰተኛ የማህበራዊ ትስስር አካውንቶችን እና ገጾችን ለመክፈት፤ ሀሰተኛ መረጃን ለማሰራጨት፤ የማጭበርበር ድርጊቶችን ለመፈጸም፤ ግለሰቦች እና ተቛማት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን ለመፈጸም እንዲሁም የተቀናጁ የመረጃ ዘመቻዎችን ለማካሄድም ጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛሉ።

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/the-threat-of-ai-generated-images-%e1%88%b0%e1%8b%8d-%e1%88%b0%e1%88%ab%e1%88%bd-%e1%8a%a0%e1%88%b5%e1%89%b0%e1%8b%89%e1%88%8e%e1%89%b5/
ኢትዮጵያ ቼክ
ከአሳሳች የፕሮፋይል ምስሎች እስከ ሀሰተኛ መረጃ ስርጭት: በሰው ሰራሽ አስተዉሎት (AI) የተፈበረኩ ምስሎች የፈጠሩት ስጋት - ኢትዮጵያ ቼክ
በሰው ሰራሽ አስተዉሎት (AI) የሚፈበረኩ እና ከትክክለኛ የሰው ምስል ለመለየት አዳጋች የሆኑ ምስሎች ብዛት እና ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል። እነዚህ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ ሰው መሰል ፊቶች ሀሰተኛ የማህበራዊ ትስስር አካውንቶችን እና ገጾችን ለመክፈት፤ ሀሰተኛ መረጃን ለማሰራጨት፤ የማጭበርበር ድርጊቶችን ለመፈጸም፤ ግለሰቦች እና ተቛማት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን ለመፈጸም እንዲሁም የተቀናጁ የመረጃ ዘመቻዎችን ለማካሄድም ጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛሉ።
👍 8
1 6.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopia Check

24.9K
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።
Открыть в Telegram