Ethiopia Check @ethiopiacheck 20.09.2024 20:02 Скопировать Пожаловаться #EthiopiaCheck| በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ የጥላቻ ንግግሮች ሪፖርት በማድረግ የሚያድርሱትን ጉዳት እንቀንስ በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት የሚሰራጩ የጥላቻ ንግግሮች መሬት ላይ ወርደው የሚያደርሱትን ዘርፈ ብዙ ጉዳትና ምስቅልቅል ብዙዎቻችን እንረዳለን። በማህበረሰቦች መካከል አለመተማመን፣ ግጭት ብሎም የእርስ በርስ ጦርነት ይጭራል። የንብረት ወድመት መንስዔ ይሆናል፤ የኢኮኖሚ እድገት እንዲቀጭጭም ምክንያት ይሆናል። ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/how-to-report-the-harm-caused-hate-speech-spread-on-social-media-%e1%88%9b%e1%88%85%e1%89%a0%e1%88%ab%e1%8b%8a-%e1%88%9a%e1%8b%b2%e1%8b%ab/ ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ የጥላቻ ንግግሮች ሪፖርት በማድረግ የሚያድርሱትን ጉዳት እንቀንስ - ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት የሚሰራጩ የጥላቻ ንግግሮችመሬት ላይ ወርደው የሚያደርሱትን ዘርፈ ብዙ ጉዳትና ምስቅልቅል ብዙዎቻችን እንረዳለን። በማህበረሰቦች መካከል አለመተማመን፣ ግጭት ብሎም የእርስ በርስ ጦርነት ይጭራል። የንብረት ወድመት መንስዔ ይሆናል፤ የኢኮኖሚ እድገት እንዲቀጭጭም ምክንያት ይሆናል። 👍 4 👏 3 1 6.5K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram