avatar
Ethiopia Check
@ethiopiacheck
09.09.2024 20:35
#MondayMessage በአዲሱ አመት የሀሠተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቀነስ የበኩላችንን አዎንታዊ ሚና እንወጣ

አዲሱን አመት ልንቀበል ዋዜማው ላይ እንገኛለን። ልንሸኘው አንድ ቀን የቀረን አሮጌው አመት እንዳለፉት ሁሉ ለቁጥር ለሚታክቱ የሀሰተኛ መረጃዎች፣ የጥላቻ ንግ ግሮች፣ የማጭበርበር ድርጊቶች እንዲሁም የሴራ ትንታኔዎች የተጋለጥንበትና የተጋፈጥንበት ነበር።

እነዚህ አሉታዊ ይዘቶች አብሮነትና መቻቻል መሸርሸራቸው፤ መተማመንን ማላላታቸው፤ ግጭቶችን ማባባሳቸው፤ የገንዘብና የንብረት ጉዳትን ማድረሳቸው ሁላችንም የታዘብነው መራር ሀቅ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/the-positive-roles-to-play-in-fighting-fake-news-%e1%88%80%e1%88%a0%e1%89%b0%e1%8a%9b-%e1%88%98%e1%88%a8%e1%8c%83/

@EthiopiaCheck
ኢትዮጵያ ቼክ
በአዲሱ አመት የሀሠተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቀነስ የበኩላችንን አዎንታዊ ሚና እንወጣ - ኢትዮጵያ ቼክ
አዲሱን አመት ልንቀበል ዋዜማው ላይ እንገኛለን። ልንሸኘው አንድ ቀን የቀረን አሮጌው አመት እንዳለፉት ሁሉ ለቁጥር ለሚታክቱ የሀሠተኛ መረጃዎች፣ የጥላቻ ንግ ግሮች፣ የማጭበርበር ድርጊቶች እንዲሁም የሴራ ትንታኔዎች የተጋለጥንበትና የተጋፈጥንበት ነበር። እነዚህ አሉታዊ ይዘቶች አብሮነትና መቻቻል መሸርሸራቸው፤ መተማመንን ማላላታቸው፤ ግጭቶችን ማባባሳቸው፤ የገንዘብና የንብረት ጉዳትን ማድረሳቸው ሁላችንም የታዘብነው መራር ሀቅ ነው።
👍 15
2 7.9K

Обсуждение 2

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopia Check

24.9K
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።
Открыть в Telegram