avatar
Ethiopia Check
@ethiopiacheck
29.08.2024 21:24
#EthiopiaCheck የተጣራ መረጃን በቀላሉ ለማግኘት እና መረጃ ለማጣራት የሚጠቅሙ የጎግል መገልገያዎች

ጎግል ለብዙሃኑ የተጣራ መረጃን በቀላሉ ለማግኘት እንዲሁም ለመረጃ አጣሪዎች፣ ለጋዜጠኞች እና ለተመራማሪዎች መረጃን ለማጣራት የሚያግዙ በርካታ መገልገያዎች አሉት። ከነዚህም መካከል የጎግል ፋክት ቼክ ኤክስፕሎረር፣ ጎግል ፋክት ቼክ ሌብል እና ጎግል ስኮላር ይጠቀሳሉ።

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/how-to-use-google-fact-check-tools-to-combat-the-spread-of-false-information-%e1%8c%8e%e1%8c%8d%e1%88%8d/
ኢትዮጵያ ቼክ
የተጣራ መረጃን በቀላሉ ለማግኘት እና መረጃ ለማጣራት የሚጠቅሙ የጎግል መገልገያዎች - ኢትዮጵያ ቼክ
ጎግል ለብዙሃኑ የተጣራ መረጃን በቀላሉ ለማግኘት እንዲሁም ለመረጃ አጣሪዎች፣ ለጋዜጠኞች እና ለተመራማሪዎች መረጃን ለማጣራት የሚያግዙ በርካታ መገልገያዎች አሉት። ከነዚህም መካከል የጎግል ፋክት ቼክ ኤክስፕሎረር፣ ጎግል ፋክት ቼክ ሌብል እና ጎግል ስኮላር ይጠቀሳሉ። እነዚህ መገልገያዎች የተጣራ መረጃን ከመረጃ አጣሪዎች በቀላሉ ለማግኘት፣ የተጣራ መረጃን ለመለየት እንዲሁም መረጃን ለማጣራት የሚያግዙ ናቸው። ከእኛ ሀገር አውድ አኳያ ከላይ የተጠቀሱት መገልገያዎች በተለይም አለም አቀፍና ቀጠናዊ ይዘት ያላቸውን መረጃዎች ለማሰስ በይበልጥ ልንጠቀምባቸው እንችላለን።
👍 4
🥰 1
4 9.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopia Check

24.9K
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።
Открыть в Telegram