avatar
Ethiopia Check
@ethiopiacheck
19.08.2024 17:03
#MondayMessage በማህበራዊ ሚዲያ በሚፈጸሙ የማጭበርበር ድርጊቶች ሰለባ ላለመሆን የሚረዱ ነጥቦች

በማህበራዊ ሚዲያ ከምናያቸው አሉታዊ ክንውኖች መካከል የማጭበርበር ድርጊት ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚመደብ ነው። ብዙ ሰዎችም የዚህ አሉታዊ ድርጊት ሰለባ በመሆን ገንዘባቸውን አጥተዋል።

ሙሉ መልዕክቱን ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/tips-to-stay-safe-from-social-media-scams-%e1%88%9a%e1%8b%b2%e1%8b%ab/
ኢትዮጵያ ቼክ
በማህበራዊ ሚዲያ በሚፈጸሙ የማጭበርበር ድርጊቶች ሰለባ ላለመሆን የሚረዱ ነጥቦች - ኢትዮጵያ ቼክ
በማህበራዊ ሚዲያ በሚፈጸሙ የማጭበርበር ድርጊቶች ላለመታለል ቀዳሚው ተግባር እራስን ማንቃትና ማስተማር ስለመሆኑ የብዙዎች ምክር ነው። ስለሆነም የዚህ አሉታዊ ድርጊት ሰለባ ላለመሆን የሚከተሉትን የጥንቃቄ ነጥቦች እናስተውል:
👍 5
2 10.3K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopia Check

24.9K
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።
Открыть в Telegram