avatar
Ethio telecom
@ethio_telecom
30.03.2026 14:08
✨�� እስከ 49% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ከ20% ተጨማሪ ስጦታ ጋር ላንቺ!!

ከመደበኛ ጥቅል እስከ 49% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡልሽን ልዩ የሴቶች የሞባይል ጥቅሎች እየሸመትሽ ወጪሽን ቀንሺ፤ የዕድሉ ተጠቃሚ ሁኚ።

�� በ *999#፣ በአርዲ ቻትቦት፣ በማይ ኢትዮቴል መተግበርያ እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር!

⚠️ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ዲጂታል መታወቂያሽን በመያዝ ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ በይ።

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/WomensPkg

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
33
👍 18
🥰 3
🤣 2
😁 1
38 22 21.7K

Обсуждение 38

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethio telecom

311.1K
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Открыть в Telegram