avatar
Ethio telecom
@ethio_telecom
25.03.2026 12:51
ስጦታ በሽ ነው !

ቴሌብር ሱፐርአፕን በማውረድ ብቻ የተለያዩ ስጦታዎችን እናገኛለን ።

ቴሌብር ሱፐር አፕን ለመጀመሪያ ጊዜ ስናወርድ 100 ሜ.ባ ስጦታ ፥ የሚስጥር ቁጥር ቀይረን የቴሌብር አገልግሎትን ስናስጀምር የ15 ብር ሽልማት!

በቴሌብር የአየር ሰዓት ስንሞላ እስከ 25% ስጦታ ፥ እንዲሁም  በቴሌብር ጥቅል ስንገዛ 20%  ምርቃት እናገኛለን !

በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
25
👍 21
🤣 10
25 2 23K

Обсуждение 25

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethio telecom

311.1K
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Открыть в Telegram