Ethio telecom @ethio_telecom 22.03.2026 11:00 Скопировать Пожаловаться ✨�� መልካም የእረፍት ቀን! የሴቶችን የሞባይል አገልግሎት አጠቃቀም ለማሳደግና በዲጂታል ኢኮኖሚው ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የሚረዱ የተለያዩ አገልግሎቶችን በቅርቡ ለማስጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። �� ሞባይል ቀፎ �� የሴቶች ጥቅል �� ብድርና ቁጠባ በልዩ ጥቅም ���� ዲጂታል ስልጠና �� ሴቷ ሸማች ከሴቷ ነጋዴ ✨ በቅርቡ ይጠብቁን! #ConnectedWomenInitiative #Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #ZemenGEBEYA #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia ❤ 50 👍 26 🤣 9 🙏 5 🥰 4 😁 2 👏 1 😡 1 54 5 27.7K
Обсуждение 54
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram