avatar
Ethio telecom
@ethio_telecom
21.03.2026 14:00
ቴሌብር ሱፐርአፕን አውርደን በመጠቀም ብቻ እንሸለም!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ለመጀመሪያ ጊዜ ስናወርድ 100 ሜ.ባ ስጦታ፥ የሚስጥር ቁጥር ቀይረን የቴሌብር አገልግሎትን ስናስጀምር የ15 ብር ሽልማት!

በቴሌብር የአየር ሰዓት ስንሞላ እስከ 35% ስጦታ፥ እንዲሁም በቴሌብር ጥቅል ስንገዛ 20% ምርቃት እናገኛለን!

በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
27
👍 15
😁 3
😡 3
🤣 2
💔 2
🥰 1
31 5 27.2K

Обсуждение 31

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethio telecom

311.1K
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Открыть в Telegram