avatar
Ethio telecom
@ethio_telecom
16.03.2026 19:01
ኢድ በዘመኔ!

ርቀት ሳያግድዎት የኢድ ደስታዎን ከወዳጅ ዘመድ ይጋሩ፤ በዘመን ይሸምቱ፤ በዘመን ስጦታ ይላኩ! በቴሌብር ሱፕር አፕ በኩል  ወደ ዘመን ገበያ ጎራ ብለው ሲሸምቱ ከባለሱቆች ታላቅ ቅናሽ፤ከኢትዮ ቴሌኮም ደግሞ እስከ የ25 በመቶ የገንዘብ ተመላሽ ይደርግሎታል!

አብራሃም ሆም አፕሊያንስ፡
10% ቅናሽ + 10% ገንዘብ ተመላሽ
ጂላሉ ስቶር፡
10% ቅናሽ + 10% ገንዘብ ተመላሽ
ሚዲያ ኤሌክትሮኒክስ፡
5% ቅናሽ + 5% ገንዘብ ተመላሽ
ግሎርየስ፡
10% ቅናሽ + 25% ገንዘብ ተመላሽ
ቀስተዳመና ፎም እና ፕላስቲክ፡
እስከ 10% ቅናሽ + 10% ገንዘብ ተመላሽ
ማለዳ ፎም፡
15% ቅናሽ + 15% ገንዘብ ተመላሽ

ቅናሾችን ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ!
ኢድ ሙባረክ!

ማስታወሻ፡ እባክዎን የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን አረንጓዴው የገንዘብ ተመላሽ ምልክት መኖሩን እና በቂ ገንዘብ በቴሌብር አካውንትዎ ላይ መኖሩን ያረጋግጡ፤ ለአንድ ምርት አንዴ ጊዜ ብቻ የቅናሹ ተጠቃሚ ይሆናሉ።

#Ethiotelecom #telebirr #ZemenGEBEYA #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
33
👍 8
😁 1
😡 1
17 8 16.2K

Обсуждение 17

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethio telecom

311.1K
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Открыть в Telegram