avatar
Ethio telecom
@ethio_telecom
13.03.2026 14:01
እናስጀምር እንሸለም!

የቴሌብር አካውንታችን ፔንዲንግ ላይ ከሆነ እንደገና በማስጀመር ተጨማሪ 500 ሜ.ባ. ዳታ ስጦታ እናግኝ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን ስናወርድ 100 ሜ.ባ ስጦታ ፥ የሚስጥር ቁጥራችንን ስንቀይር የ15 ብር ሽልማት እናገኛለን!

💁‍♂️  እንዲሁም በቴሌብር የአየር ሰዓት ስንሞላ እስከ 35% ስጦታ፥ ጥቅል ስንገዛ ደሞ 20% ምርቃት እናገኛለን!

በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
22
👍 8
🤣 5
😁 4
😘 3
👏 2
3 23K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethio telecom

311.1K
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Открыть в Telegram