Ethio telecom @ethio_telecom 09.03.2026 19:39 Скопировать Пожаловаться ✨�� ገመድና ዲሽ መጎተት ቀርቷል መቀበያው ዘምኖ ቅልብጭ ብሎ ሳሎን ገብቷል! ያለ ዲሽና ገመድ በቴሌስትሪም ሲም እና በWi-Fi ብቻ በከፍተኛ ጥራት ይመልከቱ። ��♂️ ከበርካታ የቲቪ ቻናል አማራጮቹ ጋር የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ቻናሎች፣ ቀጥታ ሥርጭቶች በተጨማሪ እንደፍላጎትዎ የተለያዩ ምርጥ ፊልሞችን ከVOD ጋለሪው ላይ መኮምኮምም ያስችላል፡፡ �� ቴሌቪዥንዎ ስማርት ባይሆን ቴሌስትሪም የስማርት ቲቪ አገልግሎትንም አሟልቷል፤ ቢፈልጉ ዩቲዩብ አልያም በቴሌስትሪም ውስጥ የሚገኙ መተግበሪያ ጭነው መጠቀም ይቻላል። ��የቴሌስትሪም መገልገያውን በአንድ ጊዜ ወይም በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ ከ3 ወር ነጻ የአገልግሎት ክፍያ ጋር በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት ያግኙ፡፡ #teleStream #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia 👍 24 ❤ 22 😁 1 🤩 1 25 189 229.9K
Обсуждение 25
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram